የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ካለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ሆናል፡፡
ለውጤቱ መመዝገብም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና የላቀ በመሆኑ ቢሮው ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ ምስጋናውን እያቀረበ ከማክሰኞ ማለትም ከ11/12/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን በየትምህርት ቤቶቻችሁ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ምንጭ: አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ