የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ላይ ለውጥ አልተደረገም
በዚህም መሠረት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይሠጣል ።
🔰በተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ::
‼️በመሆኑም በሚሠራጩ የሀሰት መረጃዎች ሳትዘናጉ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን::
⚠️ ላልሰሙት ያጋሩ